ስለ Kibur Tech
ለኢትዮጵያ ድርጅቶች ሶፍትዌር የምንሰራ የአዲስ አበባ ኩባንያ ነን።
ዓላማችን
የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቋንቋቸው፣ በገንዘባቸው እና በሕጋቸው የሚሰራ ዘመናዊ ሲስተም እንዲኖራቸው።
እንዴት እንሰራለን
- ከመግዛትዎ በፊት በድርጅትዎ አሰራር ላይ ማሳያ
- ዳታዎን እኛ እናስገባለን
- ሥልጠና እና የሀገር ውስጥ ድጋፍ