Kibur TechENነጻ ማሳያ ይጠይቁ
ለኢትዮጵያ ድርጅቶች የተሰራ ERP

ሂሳብ፣ ክምችት፣ ሰራተኛ እና ምርት — በአንድ ሲስተም።

Kibur ERP በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ይሰራል፣ በብር ይቆጥራል፣ ከአቴንዳንስ ማሽንዎ ጋር ይገናኛል። ለንግድ፣ ለኢምፖርት-ኤክስፖርት እና ለፋብሪካ።

አማርኛ / Englishበብር (ETB)የሀገር ውስጥ ድጋፍ
Kibur ERP በስራ ላይ
ለኢትዮጵያ ግብርVAT፣ ተቀናሽ፣ የጡረታ መዋጮ በሲስተሙ
የአቴንዳንስ ማሽንZKTeco፣ Hikvision እና ሌሎች
በክላውድ ወይም በራስዎ ሰርቨርእርስዎ ይመርጣሉ
ሥልጠና እና ማስጀመሪያዳታዎን አስገብተን እናሰለጥናለን
ሞጁሎች

ድርጅትዎ የሚፈልገው ሁሉ፣ አንድ ላይ የተገናኘ

ሽያጭ ሲገባ ክምችት ይቀንሳል፣ ሂሳብ ይመዘገባል፣ ሪፖርቱ ወዲያው ይታያል።

ሂሳብ እና ፋይናንስ

የሂሳብ መዝገብ፣ ባንክ፣ ደረሰኝ፣ የትርፍ-ኪሳራ እና የሂሳብ ሚዛን ሪፖርቶች።

ክምችት እና POS

መጋዘኖች፣ ማስተላለፍ፣ የሽያጭ ቦታ፣ ዝቅተኛ ክምችት ማስጠንቀቂያ።

ሰራተኛ እና ደመወዝ

የሰራተኛ መረጃ፣ ፈቃድ፣ ደመወዝ፣ ከአቴንዳንስ ማሽን ጋር።

ምርት (ፋብሪካ)

ጥሬ ዕቃ፣ የምርት ትዕዛዝ፣ ወጪ ስሌት፣ ጥራት ቁጥጥር።

ኢምፖርት እና ኤክስፖርት

LC፣ የጉምሩክ ወጪ፣ ማጓጓዣ እና የዕቃ ዋጋ ስሌት።

ሽያጭ እና ደንበኞች (CRM)

ዋጋ ማቅረቢያ፣ ትዕዛዝ፣ ደንበኛ ክትትል፣ የሽያጭ ቡድን።

የአቴንዳንስ ማሽን
አቴንዳንስ

ማሽኑ ይመዘግባል፣ ERPው ያሰላል

የጣት አሻራ ወይም የፊት ማሽንዎ መረጃውን በቀጥታ ወደ Kibur ERP ይልካል። መግቢያ፣ መውጫ፣ የሌሊት ፈረቃ እና ትርፍ ሰዓት በራሱ ይሰላል፤ ደመወዝም ከዚያ ይወጣል።

  • ZKTeco (ADMS)፣ Hikvision፣ ሌሎችም በAPI
  • ከብዙ ቅርንጫፍ ማሽኖች በአንድ ላይ
  • የፋይል ማስገቢያ ለአሮጌ ማሽኖች
ዋጋ

ግልጽ ዓመታዊ ዋጋ፣ በብር

ማስጀመሪያ (ዳታ ማስገባት እና ሥልጠና) አንድ ጊዜ ብቻ ይከፈላል።

Basic

ለአነስተኛ ንግድ
36,000 ብር / ዓመት
እስከ 5 ተጠቃሚ · ማስጀመሪያ 10,000 ብርይጀምሩ

Business

ለሚያድግ ድርጅት
72,000 ብር / ዓመት
እስከ 15 ተጠቃሚ · ማስጀመሪያ 25,000 ብርይጀምሩ

Import & Export

ለአስመጪ እና ላኪ
108,000 ብር / ዓመት
እስከ 25 ተጠቃሚ · ማስጀመሪያ 40,000 ብርይጀምሩ

Factory

ለፋብሪካ — HR እና አቴንዳንስ ጨምሮ
180,000 ብር / ዓመት
እስከ 50 ተጠቃሚ · ማስጀመሪያ 75,000 ብርይጀምሩ

ተጨማሪ ተጠቃሚ በወር 300 ብር · ዓመቱን ሙሉ ሲከፍሉ 2 ወር ነጻ

በ30 ደቂቃ ማሳያ ድርጅትዎ ላይ እንዴት እንደሚሰራ ይዩ

ቅጹን ይሙሉ፤ በአንድ የሥራ ቀን ውስጥ እንደውልልዎታለን።

+251913182954